Posts

ቪያግራም እንደ ራስ ምታት ክኒን?

Image
  ፋርማሲስት ወይዘሪት ዙፋን በቅርብ ጊዜያት ቁጥራቸው እየጨመረ የመጡትን የወሲብ ማነቃቂያ እንክብል ተጠቃሚዎች መብዛት ቢያስገርማትም ምክንያቱን ከብዙዎቹ ተጠቃሚዎች ትሰማለች ነገር ግን ብዙ ጊዜ ያለማዘዣ በድፍረት መጥተው ለመግዛት የሚከራከሩ ተማሪዎችን ስታይ ግን ይበልጠ ቢገርማትም ተማሪዎቹን አስረድታ ከመሸኘት ውጭ ምንም ማድረግ ባለመቻሏ ታዝናለች፡፡ « አንዳንድ ጊዜ እነዚህን ታዳጊዎች ግን የሚቆጣጠራቸው የለም እላለሁ ለራሴ » ትላለች ደግሞ ከዛ የባሰውን ሁኔታ ስታስበው « ዘንድሮ ወላጅም እኮ ተቆጣጣሪ ያስፈልገዋል አሁንማ እነሱም ፋርማሲያችንን የሚያጨናንቁት በዚሁ ቪያግራ ክኒን የተነሳ ነው፡፡ » በማለት አሁን ያለውን ሁኔታ ታስረዳለች፡፡ በአንዳንድ ፋርማሲዎቻችን ውስጥ ያለማንም ከልካይ ይሸጣል፡፡ ገበያ ላይ ከዋለበት ጊዜ ጀምሮ በመላው ዓለም ላይ ተስፋፍቷል፡፡ በሃገራችን በተለይ በመዲናችን አዲስ አበባ በስፋት ይታወቃል፡፡ የተጠቃሚውም ቁጥር ከጊዜ ወደ ጊዜ የትየለሌ እየሆነ መጥቷል፡፡ እኔም የሚነገረውን የአደባባይ ምስጢር ልፈትሽ በመነሳሳት ወደ አንዳንድ ፋርማሲዎች ጎራ አልኩ፡፡ በመጀመሪያም ያቀናሁበት ፋርማሲ እጅግ ብዙ ተገልጋይ የሚመላለስበት ቤት ነው፡፡ በቅርብ ያገኘሁትን ፋርማሲስትም ጠጋ ብዬ ቪያግራ መኖሩን ስጠይቀው፣ ‹‹ አዎን የውጩን ነው ወይስ የሃገር ወስጥ ነው የምትፈልገው ?›› ሲለኝ ‹‹ የሃገር ውስጥ›› በፍጥነት መለስኩ ‹‹ ማዘዣ ይዘሃል ?›› ጠየቀኝ ፋርማሲስቱ በትኩረት እየተመለከተኝ ‹‹ አልያዝኩም ግን ደንበኛ ነኝ›› በፈግግታ መለስኩለት፡፡ በጥርጣሬ ዓይን መልከት አድርጎኝ በፍጹም ያለማዘዣ እንደማይሸጥልኝ ቢነግረኝም በሂደት ማሳመን ስለቻልኩም ያለማዘዣ ሊሸጥልኝ ተስማማን፡፡...

Challenges in pediatric science

Image
BY ZEMENE YOHANNES                                                The Ethiopian Herald March,1,2013 “It’s a 'riddle' that has frustrated pediatricians for decades,” wrote one of the science journalists while investigating the least known and the hidden reality about child medicine. When children are ill and need curing drugs, it would not be easy for physicians to order drugs   as few medicines are approved globally for use. Handfuls of recent studies including a report by the US government health institute are convinced the fact that most doctors are forced to prescribe drugs for   children without adequate data, risking the children for overdose with a high possibility to leave its long term   side effects. “The adage that a ch...

Gondar's epiphany:its touristic value

Image
 The Ethiopian Herald Tuesday, Sep.24 2012 By Zemene Yohannes (Gondar) One of the most breathtaking street festivals of Ethiopia, Teamket (Ethiopian Epiphany) falls every January 19, just in the post harvest season. The festivity is among the most celebrated and colorful ones, people commonly say 'le Teamket Yealhone Kemis Yeabetats'   this is to   mean every faithful   would be expected to dressed up with neat clothes on   this day. The majority of Ethiopian Orthodox Tewahido church followers plan their occasions in this month, wedding, family gatherings and so on are common as January is not fasting period. The celebration outsets on Teamket's eve   called Kettra , meaning to make dam as people in the earlier times used to make small dams to get enough water for the festivity. In the afternoon of same day, the arches of covenant found in each church carried on head to a nearby barn to stay the night there. Sunday school choirs in their unifo...